ሳዐቼ ኢተሀብ ምንዬ
ብንያም ሀይለ
አወላይ ክፋል
editሐቆ ሰለስ ናይ መጃገረት ሰኖታት፡ ለሕላየት እግል ካልኣይት ዶል እብ ሽዑር ዛይድ ሐልየ ክምሰል ዐልኮ ኣመርኮ። ለለሐን፡ ዐውቴታት ዐስከሪ ዲብለ እንጀቅፍ እቱ ለዐልነ ዲመ እት ንሳልዬ ሽእግ ትብል እቼ ለዐለት -ሳልሳይ፡ ራብዓይ፡ ሓምሳይ ወራራት ፋሽል እቱ ለዐለ እዋን ቱ። የናይር 1980 ላኪን እግል ሰልፍ ወክድ እብ ፍንቱይ ሽዑር ሰናቄኵአ። ለወክድ ክልኢተን ጀብሀት አባይ እበ ተትዐጅብ ሸፋግ ሀደድሽ ጋብኣት ዐለየ። ‘ከላስ ሕድ እት ከብብ ኣቲ አስመረ ኢገብአ ምንገብእ ብዕድ ሚ ብነ?” እንዴ ሰኤኮ ለእቤሉቱ። ምናተ፡ ለሐርብ ይአተላለ። አስክለ ትብገስነ ምኑ ድፈዓት አቅበልነ። “ በዳሪት ናስኣም ዐልነ፡ ዲብ መርሐለት ተዋዝንቱ ዕዱያም ለዐልነ።” ለልብል ሸርሕ ዐስከሪ ተሀየበ እቱ። አዜ ህዬ፡ ለለሐን ደዓዬ እግል ትግበእ ቀርበት፡- “ኢትሀብ ምንዬ ሳዐቼ ኪዳኔ፡ እመጽእ ህሌኮ እምዬ ዋልዳይቼ…”
ዲብ ዮም 21 ፈብራይር 1984፡ ሐሽከርበብ፡ ምነ ዐለት ምግባይት አካንነ ሌጠ ኢኮን ጋሸ ለዔረዉነ። ምን ጀብሃት ነቅፈ ወበርካመ ለመጽአው ብዝሓም ሙናድሊን ዐለው። ዲብ ገረግር፡ ሐቴ መጅሙዐት ተ እግለ ጋሸ ሙናድሊን ትትሐደር ለዐለት - መጅሙዐት ሀንደሰት። አስክ ምድር መሴ ለአዳም እግልሚቱ ዲብ ገረግር ልትከወን ለሀለ ለአምር ዐለ አለቡ። ሐሬ ላኪን አዳም እት ሐቴ አካን እግል ልልጀመዕ ተሐበረዩ። ቃእድ ፈሲለት መሕሙድ እድሪስ ዲብ ቀደምነ በጥረ። ምግባይት ብጥረቱ፡ ጸሊም በዐል ደላግ ዐለ። መሕሙድ እድሪስ ለእግል ሐምስ ሰነት ዲብ ጀብሀት ቅብለት ሳሕል ክምሰል ቅራድ እንዴ ነሽበ ሕሩባት መሪር ለወደ ዴሽ አባይ፡ ‘ውቃው እዝ እግል ልደውሸሽ ክምቱ በሸሬነ።
እትለ መደት እላቱ ልብዬ እብ ሸፋግ፡ “ ሳዐቼ ብዕድ ኢተሀበ ምንዬ ኪዳኔ…” እንዴ ትቤ እግል ትሕሌ ለአምበተት። ‘አይወ! ለሳልፋይት በክት ናይ ገርዐት ዲበ ናይነ ጀብሀትነ በጽሐ። ‘ሐሬ ብዕድ ጀብሃት እግል ለዐሬቱ’ እንዴ እቤ ጌመምኮ። እበይኑ ለልትሃጌ አው ለሐሽካሸክ በው! ለዳየጋቱ ልትበሀል። ‘ኣበይኑ ለለሐሌ ላኪን ፈርሐቱ ወሽዑሩ ለሸርሕ እት ኢኮን ብዕደት ተርጀመት ሚ እግል ተሀሌ’ ኣቤ እብ ከብጄ ለእቤሉ ቱ።
እብሊ ፈሀም እሊ እንዴ ትቀሰብኮ ህዬ፡ “ሳዓቼ ኢትሀቦ…”ዲብ ሐሌ፡ ገጬ ዲብለ
እግል ስኒን ለሐፍዘዉኒ አድብር ሳሕል አቅመትኮ። ለድብር ርሸሙ ዐስተር እግል ልተምትም ለቀርበ መስለኒ። ሰዋትር ደብር እመን፡ ቀጣር (ሀጸይነት) ዲብ አሰድፍ እንዴ ሸነው ወትማደደው ሻናም እት እንቶም ትረአውኒ። ሰውረት ፍድሎምቱ ምን ኣቲ ሱዳን ለደሐነት። እግል ውላድ ሰውረት ክምሰል ርሕም ዋልዳይትቶም ለሐቅፈው። እግል ዴሽ ደርግ እሊ አድብር ውቁል አብዕቦታቱ ለትረገመ ምድር እንዴ ገብአ ለትረአዮም ወቅት ሑድ ኢኮን።
ናይ መጅሙዐትነ መካፍላይ ሴፈ ኖሼ ዐልኮ። እብሊ ህዬ እግለ አስክለ መዕረከት ልትብገሰ ለዐለየ መጃምዕ ሴፋሀን እግል ሀበን ሌጠ ኢኮን ሕቡርዬ ለዐለ ኖሼ ምስለን ትበገስኮ። ዲብ የናርይ 1980፡ ዴሽነ ህጁም ምዳድ እንዴ ሀረሰ እግል ዴሽ አባይ ምን አግደ ድጌሁ፡ እምሀሚሜ ግረ እሽኩቱ እትለ ዐለ እቱ ወክድ፡ እተ መደት ለሀ እተ ባካት ለትደፈነ ድድ ደባብ ለቀም ዐለ። ዲብ ሽቅል ሀንደሰት ለደፈነ ልግበእ ወእት ልትደፈን ለረአ ክሎም ምስኡልየት ረፍዖ። ዲብለ ናይ ሰልፍ አምዔላት ለባካት እግል እታይኑ ጀረብኮ። እት እሰክብ ወእቀንጽ ህዬ ክምሰል ደዐ ፈቀድኩዉ። ለወቀት ላኪን አሽሁር ነስአ። መትረሰዖት ዎሮት ለቀም መኪነት ምስል አዳመ ደውሸሾት ሰብብ፡ ረቢ ለአገርም እቼ ርስዑ እግል ይሀሌ!
ሰዋትር ጀብሀት ቅብለት ሳሕል እግል ዝያድ 40 ኪሎሜተር ቱ ለልትመደድ። ክሉ አድብር ዐባዪ ወአወድግ እደይ ሕድ ለጸብጠ እት መስል መጦር ሕድ ለትሰርሰራቱ። እግለ አድብር እንዴ በክአ ለለሐልፍ ሰለስ መሓዛት ዐባዪ በህለት ሕሊል መራት፡ ሸግለት ወአልጌነ ህለ። ደባባት አባይ፡ እግል ልህጀም ወዲብ ድጌነ እግል ልእቴ ገብአ ምንገብእ፡ መሓዛት እሊ እግል ልብየእ ብእቱ። ሰዋትርነ ክምሰል ሐጹር አሽዋክ እብ ድድ- አዳም አልቃም ክሉብ ዐለ። እሊ ሰለስ ፋይሕ መሓዛትመ እብ ድድ መካይን ወደባብ አልቃም ተወዝ ለልአብል ይዐለ። ለዲብ ቀዴማይ ዐመልየት ደውሸሾትይ ውቃው እዝ ምን ክል አካን እንዴ መጽአው ዲብ ገረግር ጅምዓም ለዐለው አንፋር ሀንደሰት በገ፡ ዲብ ደፊን እሊ አልቃም እሊ ዶር ዐለ እሎም። ለድፍዓት አባይ እግል ልህጀመ ለተሐረከየ ደባባት ወስለሕ ክቡድ ለከርክረ መካይን ምን እሊ ናይነ አልቃም እብ ሰላም እግል ልሕለ፡ አባይ ለደፍነዩ አልቃም እግል ለደፍነዩ አልቃም እግል ልወርኩ እግሉ… መስኡልየቶም ዐለት። ለእግል ድድ አዳም ላቱ አልቃም መስኡልየት ሀንደሰት በራጊድቱ ለዐለ።
ምሴት ምድር ሴፋከ እንዴ ዐቀርከ፡ አድግከ እት ትጌልል ትበገስ ትበሀለ። ምስለ አስክ ቀበር ወአት ለትበገሰት መጅሙዐት ህዬ ትበገስኮ። ሰበቡ፡ ናይ አልጌነ ወእምሀሚሜ እብለ ገበይ ልትአተው። ሰዋትርነ እት ሕሊል አልጌናቱ ለዐለ። እቱ እግል ትብጸሕ ህዬ ዝያድ ክልኤ ሳዐት ነስእ። ለሕግስ ደብር እንዴ
ተዐንደቀት ለትገይስ ገራቢት እብ አወድግ ነኣይሽ ለትባተከት ተ።
“ውቃው እዝ እግል ልደውሸሽቱ!” ናይ መሕሙድ ህግየ ዲብ ትደጋገም ዲብ ሐንገልዬ ትወቀረት። ዲብ ከብድ ለተሐበዐ ናይ ዐውቴ ሽዑር ልብከ እግል ልፈንቅል ሑድ ተርፍ ምኑ። ገሮብነ እብ ፈርሐት ወለውቀት ትገለበበ። ሐረትምናመ ሒለት ወሰከ። ለታኬናሁ ስኒን ኢሐደ። “ ገሮብነ ልባስ ጀዲድ አው ጨበል እግል ልትከደን ሐቴሀ አፎ ኢወዴነ” ለልብል ከሊማት ሙናድል እት አልባብ ክሉ ዐለ።
ቃእድ መጅሙዐትነ ሸዊትሰብ፡ ዲብ ሕሊል አልጌነ ልትጸበረነ ዐለ። ብዕዳም ሙናድሊን እት ብጎሩ አምዕል ቀዳሚት ሓልፍ ዐለ። ሕሊል አልጌነ ምን መትዳላይ ሳድስ ወራር እንዴ አንበተ እብ አርበዕ ሰፍ ለትደፈነ ድድ ደባብ አልቃም ዐለ እቱ። ቀደም ዐነክል ወድ ገብሩ ወዐሊ ሕነ አስክ ሕግስ ወኪ መካይን ለለሐርክ ይዐለ። ስናዐት አምሪከ፡ ሩስየ፡ ቺኮዝለቫክየ፡ ኢጣልየ ወፈረሰን…አልቃም ዝሩእ እቱ ዐለ። ሰሩ አስክ 15 ኪሎ ከባደት ዐለ እሉ። ኣተ ወቅት ለሀይ እግል ደባባትነ ለተሓልፍ ገበይ ሌጠ እግል ንፍተሕ ዐለት እግልነ። ድማን ወድገለብ ናይለ ጽርግየ ለዐለ አልቃም ልጽነሕ ትበሀለ። ዲብለ አምዕል ቀዳሚት እምቡታሙ ለዐለው ሽቅል ትወሰከ እትነ። ጽርግየ ምን አልቃምነ ነድፈት። ደለ ፈግረ ለቀም እንዴ አሪምከ ዲብ ሕብዕት አካን ልትክሬ። ምህለት ለአለቡ ሽቅል አስክ ሳዐት ሴዕ ላሊ አተላለ።
ዕንክለት ሰላም፡ መዐደይ ሕሊል አልጌነ፡ ለህለ ድፈዕ ዴሽ አባይተ። እታ ወክድ ለሀይ ላኪን አባይ ኢዐለ እተ። መጅሙዐትነ እተ ጽልመት ዲብ ሕግስ ዕንክለት ሰላም ሸአገት። ሳዐት ሐቴ ምሴ ወቅት ስካብ ዐለ። እት ዐቂብ ለነትል ፍንቱይ ሽእ እግል ልትከለቅ አለቡ። ምን ቅያስ ወለዐል ድዩራም ሰበት ዐልነ ሸዊት ሰበ ዋርድየት እንዴ ረተቤነ አስኬቤነ። እብ ፈተር ህሉቡእ ለዐለ ገሮብ ስካብ እግል ልዕመር እቱ ኢለአድግ። አስክለ ቀሸው ትብል እተ ኢነት ላኪን ገለ ሕሳባት እንዴ ኢተሐስብ ኢትሰክብ። ፈጅራተ እስቡሕ፡ “ልባስ ጀዲድ አው ጨበል ጀዲድ - ሐቴሀ ህሌት፡ እለ ጋሪትእለ ክሉ ልታከየ ለዐለ - ዐውቴ። ጅረሕ ክቡድ፡ እስትሽሃድ… ለኢለነምሩ ብዕድ።
ለሰከብነ እተን ሰለስ ሳዐት ሰኒ ጥዑማት ዐለየ። እተ ወክድ ለሀይ ምድር ወዐስተር እተ ዶሉ እብ ዘብጥ ክቡድ ወከፊፍ ስለሕ ትበጭበጨ። ተለል ለልብል ቀናብል ስለሕ ክቡድ ወክምሰል እሳት ለለሐዬ ርሳስ ጀው ህንዲዶ አበለዩ። እተ ዶሉ ሰለስል ለእግረን ላተን አርበዕ ደባበት ሕድ ዲብ መረሐ ጠበሽ ቤለየ። አክለን ለገበአ አንፊብያመ ዐረየ። ናይ አቺዶ ለትትበሀል ቦጦሎኒተ ለዐለት።ሰጉዶ ወፈጣን ለልትበሀሎ ሜርሐት ስርየትመ ምስለን ዐለው። ምነ ትመሬሕ ለዐለት ደባበት፡ ዎሮት ነፈር ምን ቀበት ትሮት ረአሱ አሽበበ። “የለ
ሀንደሰት” እት ልብል ህዬ ትላከ። ቃእድ መጁመዐት ሸዊትሰብ እብ ሸፋግ እብ ዎር ዎሮ ዲበ ደባባት ወዘዔነ።
“እንተ እብ ሸፋግ ዕረግ” ጪጭ ቤለ። ክሊነ ዐረግነ። ሸዊትሰብ ዲብለ ሳልፋይት ደባበት ጸዐነ። ህቱቱ እንዴ መርሔነ እግል ልሕለፍ። ዲብ ቀብር ወአት ሕሊል አልጌነ እግል ዝያድ ሰለስ ሰነት ዕስኩር ዐለ። እብ ሰበትለ ድዋራት ህቱ ዝያድ አምር ዛይድ ዐለ እግሉ።
ለደባባት እብ ስምጥ ተናን ድቁብ እንዴ ፌረቀ ትበገሰ። ለተናን እበ ከልከቀዩ ዕሳስ ድቁብ እንዴ ትወሐጠ እት ሕድ ክምሰል ተሓበረ ነፍስ ዳይግ። ዲብ ሓርያይ ጠረፍ ናይለ ደባበት ዲብ ትሮት ምን ትጸገዕመ ኢለሐድገከ። ሸዊትሰብ ዲብ መሸንገለ ደባበት እንዴ ትጸዐነ፡ እግለ ትሮት ሐቅፈዩ። እግለ መድፍዕመ ሕቃብ ገብአ እቱ። ገጽ ቀደም ዲብ ተክል ህዬ እበ ንኢሽ ምራየት፡ (መርኣዪት ሰብ ደባባት) እብ እደዩ ዲብ ለአሽር ገበይ መርሐ። እብ ፍንቱይ ደባባት ሶቬት ቀበተን ውጡይ ኢኮን። ምን ቅያስ ወለዐል ጨቢብ ሰበት ቱ ምስለ ሐፋነት እንዴ ትወሰከ ዲብ መቅሎ ሕፉን ልትበደለ። ስቀት ናይለ ሰብለ ደባባት ሰኒ አትፈከረተኒ። ክሉ ረአሱ ለበጥሮ መስሎ ይዐለው። ድድ ደባበት ስለሕ እግል ኢልሸውጠነ ለልብል ፈርሀትመ ኢረኤኮ እቶም። እብ ደባባት ለተለ ሐርብ እግል እርኤ ናይ ሰልፍ ተጅንበቼተ። አነ እግል ኖሼ ዲብ ደባበት እንዴ ትጸዐንኮ አስክ ሐርብ እግል እቴ ናይ ሰልፍዬ ቱ።
አባይ ክርን ደባባትነ ክምሰል ሰምዐ፡ ድቁብ ናይ መዳፍዕ ወሞርታራት ቀናብል ከዐ እትነ። ምድር ጽልመት ሰበት ዐለ ሀደፉ አክል ሕድ እግል ልዝበጥ ኢቀድረ። ደባበት ለትከልቁ ርዕብ ሰኒ ዐቢቱ። እብ ፍንቱይ ዲብ ጽለመት ክርንተ ዝያደት ምድር ሰበት በልስ ሽክ ለትቤ ትመስል እትከ። ለ’ጥቂት ወንበዴዎች’ (ሑዳም ሸፈቲት) እበ ልብል ደዓያት ቅያደቱ ለትቀሸሸ ዴሽ አባይ ‘ወንበዴታት’ ደባባት እንዴ ሰርሰረው መጹእዉ ዲብ ህለው አክል አዪ እግል ልክሀሉ።
‘ዲፍ-ዲፍ’ ለልብል ትሉሉይዘብጥ ሰምዐኮ። እበ ሞርታር ናይለ ደባበት ለተዐመመ ዐለ። ዲብ ባካት ድፈዓት አባይ ሰበት ዐልነ ድድ አዳም አልቃም እግል ኢልግበእ ሸክ ወዴኮ። ለቀም ገብአ ምንገብእ ምን ስልስል ናይለ ደባበት ለለሐልፍ ኢኮን። ለልትወተድ ወእብ ሐብል ለልትሰሐብ ለቀም ገብአ ምንገብእ ላኪን ለሰጃያት እብ ስምጥ እግል ለአድመዐኒ ቀድር። ግረ እንዴ አንገስገስኮ ዲብ ቱሬት ናይለ ደባበት ትገፍተአኮ። እትሊ ወክድ እሊ፡ ናይ አባይ ድድ ደባባት ዘብጥመ እግል ልርከበነ ክምሰል ቀድር የቀንኮ። ዘብጥ ስለሕ ክቡድ አባይ ምድር ክምሰል አበርቅ ተለል አበለዩ። መብዘሑ ለቀናብል ግራነ ልትካሬ ዐለ። ሰሩ ህዬ ለበዲር እት ነገር ደሐን ኣስር እቱ ለዐለ አድብር ወቀረዩ። ሰብ
ደባባትነ፡ “ምን ኒያላ ለክፈ ህለየ” እት ልብሎ ሰምዐኩዎም። ዲብ ባካትነ እግል ልትከሬ ክምሰል አምበተ ላኪን ሽውየ እግል ልብረዶ አምበተው። ደባባት በጥረየ። ሰሮም መድጀዐጂታት እንዴ ትባረነው ትከረው። ታርፋም ለዐልናመ ትከሬነ። ዲብለ እንጅሕ ለበዝሐ እቱ ዐሪብ ህዬ አጭፈርነ። መድፈዐጂታት ደባባት ረድ-ፍዕል እግል ለሀቦ ትዳለው። ደባበት ለክፍ እት ህሌት እብ ደቅብ ሰበት ትትሀንዘዝ እት ረአሰ እግል ትጽነሕ ኢተቀድር።
ዴሽ አባይ ቀናብል እግል ዮም ለኢገብአ ኢልግበእ ለቤለ መስለ። እግልሚ አገር ዴሽነ እት ክሉ ሻፍፍ እቱ ለዐለ ድፈዓት ቱ ረመጭ ለከዐው እቱ። ዴሽ አባይ ሙናድል ደባባት እንዴ ሰርሰረ መጽኡ እትህለ እግል ሰልፍ መደት ዐለ። ብዴ ለቤለዩ ቀናብል ገብአ እት ኢኮን እተ ጽልመት ለሀ ደባባትነ እንዴ ፈንቴ እግል ልዝበጥ ለቀድር ይዐለ።
ደባበት ቲ-55 ለትወቀለት ሸፋገተ 50 ኪሎሜተር እት ሳዐት ቱ። ምስል አገር ላኪን ስስ ሳዐት እት ኪሎ ሜተር እግል ቲጊስ በ። መጋይስናመ መጆብ ምያየት ቱ ለዐለ። ሰብ ደባባትነ ሬድዮ እትሳል ምን እዝኖም እንዴ ኢፈንቱ፡ አገር ዴሽ ለበጽሐዩ ድዋራት ዲብ ታበዖ፡ እግለ ምስተንክር እግል ልሽቀየ ለትበገሰየ ደባባቶም ምንለ መትንዕያይ ደባበት ከላቱ አርፒጂ ወለ መስሉ እንዴ ልትደገጎ ዲበን ሄረረው። ሕነ ዲብ ነዐርግ ወንትከሬ፡ ህተን ህዬ ዶል ዲብ ለክፈ…. ወዶልመ ዲብ ልሄረ ወቅት ጌሰ።
“ለምድር እግል ልጽበሕ ገብእ ኢኮን?” እት አወሐቼ እብ ትሉሉይ እወጅሁ ለዐልኮ ሰኣልቱ።ለትበገስነ እቱ ወክድ እብ ዋድሕ ኣምሩ ይዐልኮ። እብ ጀሀትነ ለገብእ ህጁማት መብዝሑ ዶል ጽብሕ ምድር ምን ሳዐት 4-5 ቱ ለዐለ። ምን ስካብነ ሳዐት ክም ክምሰል ቀነጽነ ኢደሌኮ። እብ ወግም ላኪን ዲብ እሊ ስዖታት እሊ ዐለ። ክምሰል ለመድ፡ “ሳዐት ከም ህለ?” እንዴ ትቤ ኢትሰአል። ለገብአ ሙናድል እብ ወጃብ ለሸቅዩ ሽቅል በይኑ ይዐለ እሉ። ሳዐት ለለአስር መስኡል ሌጠ ሰበት ቱ እግል መስኡልከ ክልዶል እግል ትሰአሉመ ኢተሐዜ።
እብ ድማንነ ወድገለብነ ልትሰመዕ ለዐለ ዘብጥ ድቁብ ሸንከት ጋድሞታት ገጹ ትደሀረ። ሪም ክርን ዘብጥ፡ ሒለት አባይ ኬን ክምሰል ትሸክተት ለተአስእል ብሸራት ተ። እብ ጀሀት ምፍጋር ጸሓይ ለዐለ ቴለልመ ብዕደት ብሸራት እንዴ ጸብጠ ጠበሽ ቤለ፡ ምድር ቅሎዕ ወደ። ከዋክብ ምክራዩ ዲብ ትትቀዌ ጌሰት። በርሀት ዲብ ደምቅ እግለ ክምሰል ሸፈት ምዪት እትነ ለዐለት ጽልመት ዲብ ትትገልጸጽ ጌሰት። ምን ውሕደቶም ለትከረመው ናይ ብርጌድ 44 መጃምዕ ምቀደምነ ጸንሐውነ። እግል ቃእድ መጅሙዐትነ ምን ቅሩብ ልሰዕ እት መቅጠነ ደባበት ግሱይ እት እንቱ ረኤኩዉ። ዲመ ለትውይ ብላዩ እት ድገለባይት እዴሁ ለውልዩ ዐለ። ነፍሱ ምልእት ላተ ሸዊትሰብ፡ ክምሰል
መትንዕያይ ሔዋን ዕንታቱ አስክ ቃብል አቅመተ። “ወድ ከባብ” እበ ትብል ክናየት ቱ ለልትአመር።
ዲብለ ናይ ላሊ እብ ግዲደ ሄራር፡ ናይ አባይ ድድ ደባብ ለቀም ምን ኢሳደፌነ ትፈከርኮ። ለወድ ከባብ ጽዑን እተ ለዐለ ደባበት እግል ትዘበጥ ቱ ለትብል ፈርሀት ባይአቼ ዐለት። አልቃም እብ ሽውየ ድማንነ ወድገለብነ ክምሰል ጀሌነ ምኑ ሐሬ ነአቀብል ዲብ ህሌነ ኣመርነ።
ምድር ሰበት ጸብሐ፡ ምን ድገለብ አስክ ድማን ለልትመደድ ስልሰለታይ አድብር እምሀሚሜ እብ ዋድሕ ትረኤነ። ለፋይሕ ጋድም ልሰዕ ትወዝ ብህላም እቱ ይዐልነ። መታክል አባይ፡ ጽልመት እንዴ ትወሰከት እቱ ሄራርነ ከሬዕ ዐለ። አገር ዴሽ ምስል ደባባት እንዴ ትመጣወረ እግል ልንጅል አምበተ። ወድ ገረዝግሄር ለልትበሀል ቃእድ ውሕደት መከናይዝድ፡ ግያስነ ገብእ ይአመመአዩ እብ ትሉሉይ “ቀደም ሕለፍ! ቀደም ሕለፍ” ቤለ። ዲብለ መሓዛት ለዐለ ዖበል ምን ቃብል እግል ተአንጽር ለለአቀድር ይዐለ። ክምሰለ መስለኒ፡ ድድ ደባበት ምነ ተዐንደቀው ዐሳክር አባይቱ ፋርህ ለዐለ ወድ ገረዝግሄር። ክምሰል ከረ አርፒጂ፡ B-1፡ ላቱ ስለሕ ምን ቅሩብ ደባበት እግል ልሸውንን ቀድር። ምስል ደባባት ለትረተበው አገር ዴሽ ህዬ እግል እሊ ጅንስ ስለሕ እግል ልታይኖቱ አግደ ወቀዮም። ለጸሊም ትሩድ ወድ ገረዝግሄር፡ እንዴ ልሄርር እትሳል ገብእ ኢትወጠ እሉ እብ ዐቢታዩ ጣረሐ።
መዐደይነ እት ኣንፊብያን ጹዑናም ለዐለው አንፋር ሜከ፡ ዲብ ለሀጅሞ ወዲብ ለትአሳቅሮ ትሰመዐው። ገሌ ዐውቴ ድሩራም ክምሰል ህለውመ ሸክ ኢወዴነ። “ ሚ ትረከበት?” በዋሪዶም እንዴ አገደመው ለዐለው ሙናድሊን ሕድ ትሰአለው። ዲብለ ኣንፊብያን ገጬ ሸአግኮ። እብ ሬድዮ እትሳል አውጌት ጅማዐትነ ክምሰል ጸብተወ ኣመርኮ። ክሉ ለብሸራት ለሰምዐ “ዐውቴ እግል ገቢል!” ዲብ ልብል አሳቀረ። አናመ ለእፈትየ ሕላየት ዲብ አፉዬ ሽእግ ሽእግ ትቤ እቼ… ‘ሰዓቼ ብዕድ ኢተሀብ ምንዬ ኪዳኔ፡ እመጽእ ህሌኮ እምዬ ዋልዳይቼ…” እተ ዶልዬ ስጋጄ እንዴ ጠዌኮ አስክ አድብር ሳሕል አቅመትኮ። እብ ልብዬ “መዐሰላመ እንተ በዐል ኬር፡ እብለ እንዴ ወዴነ ጋድሞታት ሰማእታት፡ ወለት ሽከር እንዴ ሐለፍነ ጀብሀት ነቅፈ ህዬ ጅማዐትነ ካሩጀ ገብኦ። የምክን ሕናመ ዲብለ ጀብሀት ንትረደፍ እንገብእ፡ አዜ ላተ ካረጆቱቱ…” አፍካር ብዞሕ ረፍዐኮ ወከሬኮ።
ምን ረዪም ሐቴ መልህየት እብ ዐቢታየ ዲብ ትተሀራሀር ሰምዐኩወ። “እንቱም ዲብ ሕድ ኢትትከወኖ” እብ ትሉሉይ ተሐሰበት። አሰልፍ ነፈር ሀንደሰት ብርጌድ 44፡ ወለት አብረሀ መስለት እቼ። ጽልመ ወግዝፈ ትክ እት ብርክ እለ ትመስል። ወለት-አብረሀ ቃእደት መጁሙዐት ዐለት። ምን አነ ለቤላቱ
እት ቀደመ ለገብእ፡ አንፋር መጅሙዐተ ምን ቅያስ ወለዐልቶም ለለአምኖ እበ ወለለሐሹመ። “እንቱም ትፈንጠሮ” ለሙቃትለት እምበል እለ ብዕደት ህግየ ኢተሃጌት። አማናቱ፡ ጥያራት ሐርብ እብ መሸንገልነ ምንመ ይሐልፈየ ምን ቃብል ላተ ክርንተን ትሰመዕ ዐለት። ዶል ሐቴመ እት ባካትነ ለክፈየ። ዘብጥ መዳፍዕ አባይ ላተ ምንመ በርደ፡ እት ምግብነ ትከረ ምንገብእ ላተ፡ ከሳር ዐባይ እግል ለአጅሬ እትናቱ። ዲብለ ሄራር እንዴ ኢልትፈሀመካቱ ለትትአከብ። ፍንጌሀ ልሄርር ለዐለ ዴሽ፡ ብዝሓም ሐዳይስ ክምሰል ዐለው ሸክ ኢወዴኮ። ሰበቡ፡ ዲብ ሰነት 1983 እብ ሊከ ወጠን ለመጽአው ሽባን ብዝሓም ቶም። ዲብ መጃምዕ ክምሰል ትወዘዐው ላኪን፡ ዲብ ክል መጅሙዐት ክልኦት አው ሰለስ ዐለው።
ለንሄርር እቡ ለዐልነ ሕሊል ፋይሕ ክምሰል ገንሐኩዉ አትዋየንኮ። ለድዋራት ሰቦት ቱ። ላመ ሕሊል ውሒዝ እንዴ ኢደሬ ብዞሕ ስኒን ለወደ መስል። ምናተ ዲብ ረወሪት ለዘልመት ዝላም ለትከልቆ ውሒዝ እብ መሓዝ አልጌነ ልትደሬ እት ህለ ለልርሕም ኢኮን። ቀደሙ ለጸንሐዩ እት ገሽሽ ቱ ለገይስ። ዲብለ ሕሊል ሳክባም እት እንቶም ውሒዝ ለደረ እቦም ዐሳክር አባይ ብዝሓም ክምሰል ዐለው እብ ህጅክ ሳምዕ ዐልኮ። ሱድፈት፡ ርሳስ “ጭው ጭው’ ቤለ። ዐሳክር አባይ ምነ ዴሽ አባይ ልሰዕ ለዐለ እቱ “ዕርዲ ኮማንዲስ” ለልትበሀል ሰዋትር ለትጠለቀ ክምቱ ኣመርኮ። ‘ካልኣይ አው ሳልሳይ ናይ መዳፈዐት ሰዋትሮም ቱ ለዐለ’ ምንመ እቤ፡ ቅዋትነ እግል ሰሩ ድፍዓት አባይ እንዴ በክአየ ገጽ ቀደም ክምሰል ሐልፈየ፡ዴሽ አባይ ለበዝሐ ክፋሉ እንዴ ኢልትሓረብ ሀርበ። ዕርዲ ኮማንዲስ እግለ ፋይሕ ጋድሞታት ለትራቅብ እስራተጅያይ ደብር ቱ። ዐሳክር አባይ ህዬ ዲቡ እንዴ ገብአው እግል ልዳፍዖ ላዝም ቱ። ለደብር እት ሕግሱ ወርሽመቱ ለህለ ሰዋትር ምን ቃብል ልትረኤ። ዴሽ አባይ ልሰዕ ሙናድል እንዴ ኢልሽእጎም ቶም ዘብጥ ለከስተው። ከቢን እንዴ ወደው እግል ልህገቶ ላኪን ኤማነ ኢወደው። ሰበቡ ህዬ ደባባት እንዴ ሰርሰረ ለልትሓረብ ‘ወንበዴ’ እብ ከርበርመ ሳምዓሙ ሰበት ኢኮን።
ዴሽነ እት ባካቱ ለዐለ ተነክል ሰዋትር ጸብጠ። ናይ ቅባል ዘብጥ አተላለ። ለወድቅ ወለአወድቅ ላኪን ይዐለ። ክልኢቶም መትሻፈት ከላሽን እትለ ኢተዐሬ እቱ አካናት ይዐለው። እተ ዶሉ ሰብ ደባባትነ እግለ ደብር እብ ቀናብል ረጅመው። ዲብለ ሳልፋይ ድፈዕ፡ ሕግስለ ደብር ለዐለው ዘማች (ዐሳክር አባይ) ምን ድፍዖም እንዴ ትፋገረው ገጾም ለዐል ዲብለ ካልኣይ ድፍዖም ፈግረው። ምስለ ክቡድ ጀዘሞም ወፋይሕ ልባሶም፡ ዲብ መራክቦም ለረፍዐው ክቡድ ሽነጦም…. ምን ቃብል ትርእዮም እት ህሌከ፡ ክምሰል ኩረት እንዴ መስለው ልትረአውከ። እተ ዶሉ፡ ‘ዘማች ሐባጥ እግሪ ንታባ ሓኮራ…’ (ዘማች ሕቡጥ እገሮም ለዕንክለት ፈግረየ…) ለትብል ሕላየት ወድ ትኩል ፈቀድኮ።
ሰብ ደባባትነ ዲብ ኔሽኖ አዜመ ቀናብል ካረው እቶም። ዘማች ህዬ ለወድቀ ልውደቅ እምበል ዲብ ትትመንቀሽ ፈጊር ብዕድ ሕርያን ይዐለ እሎም። ኢኮን አደርብ ለጾረ ዘማች ሽደ ወምስል ገሮቡ ለነሽበ ርደ ለለብሰ ሙናድልመ፡ ለታኪ ደብር ዲብ ልስዔ እግል ልፍገሩ ለልትቀደር ይዐለ።
ዘማች፡ ዲብለ ካልኣይ ድፍዖምመ ኢሰብተው። ለእንዴ በድረየ ሐልፈያሆም ደባባት ሙናድሊን ይአስከበያሆም። ሰበት ኢታከወንቱ ሚ ድድ ደባብ ሰበት ኢተዐንደቀው። ሕድ ዲብ ከቦ ዲብለ ግራሆም ለዐለ ጋድም ትከረው። ዴሽነ ህዬ ዲብ ዕርዲ ኮማንዲስ ፈግረ። ዲብ ረአስለ ዕንክለት ህዬ እብ ዶሽከ ወደባባት ለትጀለፈ ገናይዝ ምሉእ ጸንሐ። እብ ሸፋግ መካይን ድሩዓት፡ ደባባት ወኣንፊብያን ዴሽ ሸዕቢ ለጋድም እብ ገያደት ዲብ ልትገምበየ እቱ ረኤኩወን። “ አለ!.. እትክንመ ኢትጸዐንኮ” እቤ እብ ከብጄ። ናዬ ሌጠ እንዴ ኢገብእ ሽዑር ናይ ክሉ ዲብለ ደብር ፋግር ለዐለ ሙናድልቱ ለዐለ። አኪድ ህዬ ዲብ ረአስ መድፈዐጂታተን አስክ ዐስር አገር እግል ልጽዐነ ቀድረ ዐለየ።
ዲብ ባካቼ ለዐለው ቃእድ ስርየት ሬድዮ እትሳል (PRC) ለጸብጠ ኦፐሬተሩ ቀረብክዉ። አነ ለመስኡል እበ ዕንዱቁ ለዐለ ፈርድቱ መስኡል ክምቱ ለኣመርኮ። አናመ ክምሰል ነፈር ሀንደሰት፡ ዲብለ ናይ ዶሉ ናይ ተውጅህ አካኖም መትጸገዖት ለተክለኒ ጋር ይዐለ። ምኖምመ መምርሕ ሽቅል እግል ትትከበት ትቀድር። ለቃእድ ስርየት እበ እት እዴሁ ጻብጡ ለዐለ ሬድዮ ንኢሽ እትሳል እብ ዐቢታዩ ልትሃጌ ዐለ። “ዲብለ ህሌከ እተ ብጠር” ህዬ ቤለ እት ምግብ። ምተሐቱ ለህለው መስኡሊን ክምሰል ትከለለው እቱ፡ ዲብ ለሐሸክሽክ ተሃገ። “እብ ጀሀት ንያለ ወአውጌት ለአቴት ብርጌድ 23 ገሌ መሻክል ሱዱፈ ህለ።”
“መንኮር!” እቤ። አነ ‘ለብጠር’ ልብል አዋምር፡ ምን ሐዲስ እንዴ ትነዘምከ፡ ሀደፍከ እንዴ አንተበህከ ህጁም እግል አተላለዮትቱ መስል እቼ ለዐለ። ‘ሚ ምሽክለት ገብእ ሳደፈት?’ ክምሰል ውድ-ከባብ ረአስነ እንዴ ኢልትበረሕ ምን ሳሕል እግል ኢንፍገር ገብእ ተሐከመ እትነ መስለኒ!’ ምስል ርሕዬ ዲብ እትሃጌ ዲብለ ኦፐሬተር ስርየት እብ ቅሩቼ ቀረብኮ። ገሌ ወሱክ ሐብሬ ምን ለአመልጭ ዲብ እትመሰኬከን አቅመትኩዉ። አንፋር ሀንደሰት፡ ለዲብ አገር ዴሽ ለህሌት እዬ ሕሽመት እግል እትነፈዕ እበ ጀረብኮ። ኦፐሬተራት ሸዕብየት ላኪን ሐብሬ ምስለ ኢከስሱ ነፈር መትሃጋይ ለልትሐሰብ ኢኮን።
ዲብለ ደብር እግለ ሐጫር መደት ፍንጌ ለሀ ወለሀ ጸንሐነ። ክሽነት ወመውዐሊ ዐሳክር እንክር ኬኑ፡ ዲብ ሕግስለ ደብር ዐለ። ገሌ ጅማዐት አስኩ ዲብ ልትከረው ክምሰል ረኤኮ አሰሮም ተሌኮ። ስፍሩያም ሰበት ዐልነ ሑድ ስቃጥለ (ዕለብ) ወጉስማጥ (በስከዊት) ይሐገልነ። እትከ ተሐይስ እት እምብል ህዬ
ትካፈልናሁ። ዲቡ ባክ ሐቴ ገዛፍ ጸላም ግናዘት ምድት ጸንሐተነ። “ጋምቤላቱ መስለኒ” እግለ ልብል ወግም ዎሮት መለሀይነ አማኑ ክምቱ አናመ ሸክ ኢወዴኮ። ረሐምነ እቱ ህዬ። ምን ሐዲስ እተ ደብር አቅበልነ። ደባባትነ ወኣንፊብያናትነ ቄብረት እት መስለ ምን ባካት እምሀሚሜ እብ መልሃየን ዲብ ለአቀብለ ረኤኩወን።
ሕናመ ዲብለ አካን ለተአጸንሕ ሴመ ይዐለት እግልነ። እምሀሚሜ፡ ቀደም እንሰሓብ ብዝሓም ሽባን ለደረበው እተ ታሪካይት አካን በክት ሕርየት ኢረክበት። ምስለ ፋይሕ ጋድመ ወሻፍቅ ዖበለ ግራነ እንዴ ሀብናሀ አስክለ ትብገስነ ምኑ ሕሊል አልጌነ ትወለብነ። ለድፈዕ ለኢፈግረ ድድ አዳም አልቃም ናይ ክልኢቱ ጀሃት ዐለ እቱ። ለደማን ዐለት እሉ ህዬ ሕሊል አልጌነ ሌጣቱ። ቀብር ወአት ዲብ ምግባይ መዐስከር ፈሲለትነ ለዐለት በጽሐኮ። ለእብ ሕሊል አልጌነ አተው ጅማዐትነ ከረ ወድ ከባብ፡ ክብሮም ልሕቲት፡ ኪዳኔ አፍሮ፡ ገረንኪኤል አቺቺ፡ ቴድሮስ (ወጣት)…. እብ ዎር-ዎሮ ተጀመዐው።
ፈጅራተ ሄራርነ አስክ ገረግር ዐለ። ሀንደሰት ብርጌድ 44፡ ፍንጌ ቀብር ወአት ወገረግር ዲብለ ዐለ ሕግስ ደብር ዐለው።ወድ ከባብ እንዴ መርሔነ አስኮም ጠወ እብነ። እንዴ ትከበተውነ ሻሂ አፍለሐው እግልነ። ወድ ከባብ ምኒነ እንዴ ትፈንተ ምስል መሳኡሊን ናይለ ፈሲለት ልትሃጀክ ዐለ። መስኡል እግል መስኡል ለለሀይበ ሐብሬ ህዬ ሕድ መጠው ወትፋሀመው። ጽጌዕ እንዴ ቤለ ለአተናሳቱ ህዬ ሽውየ ምነ ትበሀለት ገሌታይ ለሰምዕ፡ “ቃእድ ደባበት አቺዶ ለቤሌኒተ፡” እንዴ ቤለ ህጅኩ አምበተ ወድ ከባብ። ገሌ ምነ ዲብ አተናሴ ለሰምዐኩወ ሐብሬ ክእነ ዐለት፡-
“አንፋር ብርጌድ 23 ምን ግረ ንያለ እንዴ አተው ዲብ አግደ መዐስከር አባይ (መምርየ) ሀጀመው። መፈዐጂታት አባይ፡ ‘ኣንድ…ሁለት….ሶስት!’ ዲብ ልብሎ ወለዐልቦ፡ እበ መጽአው እንዴ ኢልትበሀሎ ሀዝመው እቶም፡ ለናይ ላሊ ዐመልየት እብ ዐውቴ ምንመ ተመተ ለምሽከለት ጽብሕ ምድርቱ ለመጽአት። እብ አሳስለ ስታት ደባባትነ ዲብለ ተአስትህል ኢነት እግል ለዐሬ ኢቀድረ። ዲብለ ጋድም ደባባት አባይ እምበል እብ ደባበት እብ ብዕድ እግል ተአብጥረን ለልትቀደር ይዐለ። እብሊ ህዬ፡ ለኤማኑ ስሉብ ለዐለ ዴሽ አባይ እተ ዶሉ ትነዘመ። 106 ለልትበሀል ስለሕ ለጸዐነ ጂፕ መካይን አባይ ምን ቀደም ደባባትነ ሐልፈየ። ምስለ እት ብሩር ጋድም ለዐለ ሙናድል ህዬ ሸብከየ። ለወድክ፡ እምብለ አርወሐትከ አፍገሮት ብዕድ ሕርያን ይዐለ።ወድ ጎማ እብ ደባበት ዲብ ልትፌተት ዲብለ አካን ክምሰል በጽሐ ላኪን ደባባት ወኣንፊብያን አባይ እብ ሀረብ ምክራየ ትቀዌት። ዲብ እሊ ሐደስ እሊ ቦጦሎኒ ሐቴ ተአዜት። ቅያደት ቦጦሎኒ ክፍለ ወወድ ጊለ አስተሽሀደው።
እቅትሳድ መጅሙዐትነ ሰበት ዐልኮ፡ እብለተፈናተ አስባብ ዲብ ገረግር እትለ ህለ እቅትሳድ ተንዚም፡ መዋሰላት ወሳርቶ…. እግል እትሐረክ በክት ዐለ እዬ። ዲብ ሳምንለ ሐርብ፡ ዲብ መውገፍ፡ ነፈር ብርጌድ 44 ጸንሔኒ። ምስል አንፋር ብርጌድ 44 ለጀብሀት ምን ትትአሰስ ሕነ ወህቶም ምስል እንሸቄ ሰበት ዐልነ አምር ሰኒ ዐለ እግልነ። አንፋር አጅህዘት ናይለ ብርጌድ ወአንፋር ፍርቀት ዓዳት ብርጌድ ዲብ መናሰባት ሕድ ነዐዝም ዐልነ። ለነፈር ናይ ካልኣይት ቦጦሎኒ ክምሰልቱ ክም አሰአሌኒ። “በለኒ ምስል ከረ ነጻግ ትኪ ወኣድም በገኤ እንተ!” እቤሉ። “ለአምዕል አውዐለያኩም… ሰኒ ትካረጅኩም ማሚ?” እብ ድግማን ትሰአልኩው። “ኬን በሉ!” ቤለ ከእብ ሐሩቀት ወትዕስ ህግያሁ አምበተ።
“እግለ ዐለ ሑዳይ ዴሽ አባይ ምን ደቃይቅ ወለዐል ይአጽነሐናሁ። እሉ ዲብ እንከብብ ዲብ ዕንክለት ‘እንዳ አናጹ’ ሻፋም ለዐለው ዐሳክር ትወጀሀነ። ክልኤ ሳዐት ገብእ ትሓረብነ። ካረጅናሀን - ለመይት ሞተ፡ ለተርፈው ህዬ ሀርበው። ገጽ ቀደም አተላሌነ። ምድር ክምሰል ጸብሐ፡ ሳዐት ሰማን ገብእ፡ ‘ዲብለ ህሌኩም እተ ጽንሖ’ ትበሀልነ። ልሰዕ ምስል ሐፋነትናቱ ለዐልነ። ክልኤ ሳዐት ታማት ዲብ ዔፍየት ትበደልነ። ንትበገስ እት ህሌነ፡ ዲብለ ጀብሀት ለዐለት ሒለት አባይ እብ ተማመ እግል ትደውሸሽ ክምቱ ትሸረሐ እግልነ። ጽንሖ ክምሰል ትበሀለ፡ አዳም ክለ “የሀው ሚ ወዴናሆም?” ዲብ ትብልቱ እግል ትትገራገም ለአምበተት። ሳዓት ሐቴ አዳሕየት ክምሰል ግበአ ‘ዲብ አካናትኩም አቅብሎ’ ትበሀለነ። … 23 ተጃርብ ሰኒ ናይ ሐርብ ለበ ብርጌድ ተ። ሜካ እግለ ደባባት ጠምዐወን ወለ ሚ መሻክል ሳደፈዮም? እግል ንፍሀሙ ኢቀደርነ…’’
ለናይ መጅሙዐት እቅትሳድ መስኡልየቼ ሐድ መቅደረተ፡ ምስል ክሎም ዲብ ገረግር ለዐለው መስኡሊን አጅህዘት ተአትዋጀሀኒ ዐለት። ምስለ ዲብ ሐሊበት ለዐለ እቅትሳድ ጀብሀት ቅብለት ሳሕል፡ ገብረ-ሲላ እንዴ ኢተርፍቱ እብ ሽቅል ለአትዋጀሀተኒ። ሀንደሰት ተንዚም እምበል እሊ እግል ዴሽ ለልትሀየብ ዋጅብ ሴፈ ወሱክ ለልትሰመሕ እግለነ መሳሪፍ ዐለ። ለዎሮት ዲብ ሽቅል እተ ንትሐረክ እቱ ለልተሀየበናቱ። መብዝሑ ሽቅልነ ምን ገጽ ላሊቱ ለዐለ። እምበል እሊ ‘ሀንደሰት ሕክምናሆም ምስሎም ቱ ሰበት ትበሀለ፡ እቅትሳድ ተንዚም እት ወግም እንዴ አተ፡ ለልትሀየበነ መሳሪፍመ ዐለ። ኖሱ ገብሬ-ሲላቱ መሳሪፍዬ ለለአዝዝ እዬ። ገብረ-ሲለ ዲብ መስኡል መክተብ ዐስከሪ ጀብሀት እብ ሽቅል ለአትቀባብል ዐለ። አምዕል ሐቴ ሰበት ተአከረ ምንዬ፡ ምስል ዎሮት ዲቡ ለጸንሔኒ ሙናድል ህጅክ አምበትኮ። ሻፍግ መትኣማር ምን ጠባዬዕ ጅኑድ ቱ። መትአንባት ድግም፡ “ናይ ከም እንተ?” ለልብል ሰኣል ቱ። ነፈር ብርጌድ 23 ክምሰል ዐለ ወዐንዶም ክምሰል ልትበሀል አሰአሌኒ። ‘አነ ናይ
ሀንደሰት እቅትሳድ አነ’ እንዴ እቤ ተኣመርኮ ምስሉ። ህቱ፡ አው ናይ ስርየት አውመ ናይ ቦጦሎኒ እቅትሳድ ለአመስለኒ ዐለ ። ሰበቡ ናይ መጅሙዐት እቅትሳድ ምስል ናይ ጀብሀት መስኡል እቅትሳድ እግል ልትዋጀህ እቡ ለቀድር ቴለል ኢተአመረ እግሉ። ዐንዶም ነፈር ናይለ ዲብለ ህጁም አባይ ለከርደነየ ወመብዘሖም አንፋረ ለሰበለት ውሕደት ቱ ለዐለ።
“ከፎ ዐለ ለሐርብ?” ለቴለል ምን ቅርዱ እግል ለአጽብጠኒቱ እብ ዋድሕ ትሰአልኩዉ። “ያኪ ሚ እግል ንዘከር እቱ” ቤለ ከለአስተሽህደው መልሂቱ ገብእ ትፋቀደ አስተንተነ ወአተንፈሰ ወእባሁ ለዐለ ቴለል እግል ለአትሃጅከኒ አምበተ።
“ብርጌድነ፡ ዐነክል ወድጋን እንክር ድገለብ እንዴ አትሌት ዲብለ ፋይሕ ጋድም ትከሬነ። ዲቡ ወድ-ልብሱ ወብሪራይ እት ረአስ ትዮተ እንዴ በጥረው ሸሬሕ ሀበውነ። ለጀብሀት እግል ትደውሸሽ ክምቱ እተ ዶሉ ተሐበሬነ። እብ ፍንቱይ ቦጦሎኒ ሐቴ እግል ክራይ ወአውጌት ለተአትራክብ ስከት እንዴ በትከት፡ አውጌት እብ ምፍጋር ጸሓየ እግል ትእቴ እተ ክምቱ ተሐበረየ። ምድር ለዐወድውድ እት ህለ ብርጌድነ እንዴ ተአሴርር ትበገሰት። ንትለበስ እንዴ ትመዬነ፡ ዲብለ ተሐበረነ ድዋራት እንዴ ይእንበጽሕ፡ ዲብ ክለ ጀብሀት ሐርብ ትከሰተ። ሕነ ላተ አባይ ሻፍፍ እቱ ለዐለ ከናሌታት እብ ሸፋግ እግል ንርከቡ ኢቀደርነ። እብ ሰበብ ጽልመት እብ ዋዴሕ እግል ልትረኤነ ኢቀድረ። ለከናሌታት እግል ንርከብ ረዪም ወቅት ከልአነ። ልሰዕ ዲቡ እንዴ ይእንበጽሕ ህዬ ርሳስ ክምሰል ዔደር እግል ልዝለም እትነ አምበተ። ገሌ ዲብ ለአስተሽህዶ ምኒነ፡ ሰር ዲብ ትትጃረሕ አተላሌነ። እግለ መጀርሒን እንዴ ሰፈፍነ ዲብለ ዐለው እተ አካን ነሐድጎም። ለገብአ መሐብዒ አለቡ። ጋድም ጥሉቅ ቱ። ርቅየ መሐመድ ለትትበሀል መልህየትነ ዲቡ አስተሽሀደት። ክሉ ረአሱ እግል እትረሰዐ ለይእቀድር ሙናድለት ተ። ሐኪም እግል ዎሮት ጅሩሕ ዲብ ሰፍፍ ህተ ትሰድዩ ዐለት። ርሳስ ዙ-23 ረሻሽ እግለ ወእግለ ጅሩሕ ምስል ሸወጠቶም። ለርሳስ እብ ክል-ክልኦት ርቅየ እንዴ እቴት እግለ ጅሩሕ አትዐሬት። ለለአስፍ ርቅየ እትሊ ወቅትለ ሐርብቱ ምን አካን ሐራሳት (17) ማጽአትነ ለዐለት። ‘ጽንሒ’ ዲብ ትትበሀል ‘ይእተርፍ’ እንዴ ትቤቱ ዲብለ ሐርብ ለአቴት….”
ዲብ ሄለል ሰነት 1980 እብ ጀሀትነ እበ ትነሰአ ህጁም ምዳድ፡ ዲብለ ባካት ባጽሕ ዐልኮ። ለሰቦት ወምልሆይ ጋድም ተሐስቡ ዲብ ህሌካቱ ለልአፈረሀከ።እብ ህጅክ ዐንዶም ደምዬ እግል ለአፉር አምበተ። “ዲብ ደንጎበ ህዬ ለሰዋትሮም ረከብኩሙ ማሚ?” ዲብ እትረመጭ ትሰአልኩው።
“ኢትደነሰ እግልነ እት ኢኮን ምድር ክምሰል ጸብሐ ረከብናሁ። ሕነ ወዴሽ አባይ ሕድ አቅመትነ። ቃእድ ስርየትነ ዱቅሪ ‘የለ ህጁም” ቤሌነ። እንዴ
ሀጀምነ ከናላቶም ጸብጥናሁ። ክምሰል ጸበጥናሁ ሕጌ ሰበት ገብአ እግልነ፡ ሽውየ ምህለት ረከብነ። ለዲብ ክል አካን ሽቱታም ለዐለው ሙጀርሒንነ ዲብ እንጸውር ዲብለ ከናል አቴናሆም። ዲብለ ህጁም ለአስተሽሀደውመ ዐለው። ዎሮት አብረሃም ቢንቢነ ለእንብሉ እብ አርፐጂ ትዘበጠ ምኒነ። ዲብ ሰፉፍ በጽሐ። ሐሬ ላኪን አስተሽሀደ። ሐባሪት ለእምብለ ትርሓስ ሀይሌ ወካልኣይተ ሳበ ሀይሌ ኢጸንሐየ እብ ርሳስ ክምሰል ትዘበጠየ እተ ዶለን አስተሽሀደየ።”
አስማይ ናይለ እንቲሓር ለወደየ፡ እንዴ ተሐከረየ ለተርፈየ፡ እግለ ጋድም እንዴ በትከየ ለፈግረየ አዋልድ ውሕደቱ ዲብ ሳሜ ልትሃጀክ እት ህለ ክሉ ገሮብዬ ሰከክሕ ገብአ። ዲብ ህጅኩም ትርሓስ ሀይሌ፡ መረ ቀየሕ ሰበት ተ “ሐባሪት” ለትብል ክናየት ክምሰል ፈግረት እለ፡ ዶልዶልመ “ክሻፈ” ክምሰል ልቡለ… ለሸምለ ጭገረ፡ ወለት አስመረ… ዲብ ንኡሽ ዕምረ አስክ ንዳል ክምሰል ፈግረት ምነ ህለየ ለልትበሀለ ምሔርበት አዋልድ ናይለ ስርየት ክምሰል ዐለት ሸርሐ እዬ።
“ሐቆለ ከናል ህዬ እበየ ረትዐኩም?”
“ዲብለ መምርየ (መርከዝ ቅያደት) እግል ንእቴ ሑዳይ ታርፍ ምኒነ ዐለ። ሒለትነ እንዴ ጌመመው፡ አገር ሌጠ ክምሰል ሕነ ሰበት አግረሰው እብ ደባባት መጽአውነ። ለደባባት እንክር ምፍጋር ጸሓይ ሐልፈየ። እግለ ጠረፍ ለዐለት ስርየት በድረያሀ። እብሊ ለቴለል ትቀየረ። መስኡሊን ‘እብ ሸፋግ ፍገሮ’ ቤለውነ። እሊ አዋምር እሊ ኢረዴናሁ። ጀማል ለልትበሀል መለሀይነ እብ ፍንቱይ፡ “አሰልፍ ከዝነቼ አተትምሙኒ” ዲብ ልብል ዘብጥ አተላለ። ዲብ ደንጎበ ቃእድ መጅሙዐቱ እንዴ ሰሐበ አፍገረዩ። ምን ከርዶንለ ደባባት እግል ንፍገር እበ ብነ ሒለት እግል ንስዔ አምበትነ። ቃእድ ስርየትነ ደምባ ‘ሸንከት ድማን ርተዕ’ ዲብ ልብል እብ ትሉሉይ ለነአንስሕብ እቡ መርበይ ሐበሬነ። ለለትዐጅብ 13 ለገብኦ ለጸበጥናሆም ዐሳክር አባይ ምስልነ ዐለው። ህቶምመ ምስልነ ሀርበው። ለሕውናሆም፡ ምነ ፍንጡር ለዐለ መናዱቅ እንዴ ረፍዐው እግል ለአትርፎ ምኒነ ቀድሮ ዐለው። ዲብ እሊ ሰዐይ እሊ አዳም ሒለቱ በጥረት። ለለዐሬነ ዴሽ ይዐለ። ደባባትተን ልትካረፋነ ለዐለየ…
“ዲብለ ከናል ዲብ ህሌነ ለስልሰለት እገረን ደባባት መጸአያነ። ምኑ ክምሰል ፈገርነ ላኪን ኣንፊብያናት ተን ልትነዐያነ ለዐለየ። ምስለ ገያደተን ወለ እት መሸንገለን ለህለ ረሻሽ ህተን ተን እግል ለአድመዐ ለቀድረ። ለሐቴ ክምሰል እለ ስስ እግረ እንዴ ገብአት ትትረኤኒ። ለምለም ሐጎስ ምን ከናል እንዴ ፈገርነ እግል ንስዔ ክምሰል አምበትነ፡ አንተሐረት። ናይ በዲር ጅረሕ ሰበት ዐለ እተ ሽውየ ተሐንክሽ ዐለት። ሐቴ ወለት ጸጋይ ለእምብላመ ክምሰልሀ ቅምብለተ ፈጀረት ከአስተሽሀደት። ቀየሕ፡ ክርድ ጨገረ፡ ሓጥረት ምሔርባይት። ለምለም
ወለት ጎይታናመ ምነ አንተሐረያተ።… ሰር ገሌ ጅማዐትነ ህዬ ማይታም እንዴ ትመሰለው እግለ ደባባት እንዴ አክረረው ለሓለፈወን ዐለው። ሰሮም ህዬ እብ ከላሽን መጃምዕ ለከፎ እተን ዐለው። ለደባባት ላኪን እሊ ክሉ እንዴ ኢለሀምመን እግለ ልትለከፍ እተን ረድ ፍዕል እንዴ ኢለሀይበ እግለ ሳልፋያም እግል ለዐርየ ልትባደረ ዐለየ። ኤልሰ ታደሴ፡ ሳረ፡ አብረሀት ጎይትኦም ሕኩራት እንዴ ተመሰለየ ለወድቀያ ተን። ሳዐት ሐምስ አምሱይ ተን ለፈግረየ። አነ ምስለን ዐልኮ። ባካትከ ምን ህለ ሌጣቱ ለተአምር። ሐሬ ላኪን መፍገሪ ዲብ ተሐዜቱ ምን ሐዲስ ለትትዋጀህ…ኤልሰ ተደሴ ነፈር ፍርቀት ዐለት። ህተ ወወለት ጨሕመ ለልቡለ አብረሀት ጎይትኦም ወአነ ምስል ፈገርነ። 20 ለገብኦ አንፋር ፍርቀት ዓዳት ዲቡ ዐለው። ምን ብርጌድ አርበዕ ለመጽኤነ እሙር ወፍቱይ ኮሚሳር ስርየት ሰለሙን ወድ ዮሴፍመ ዐለ። ህቱ ኖሱ አስተሽሀደ…።
“ዲብ ደንጎበ፡ ከላስ ክምሰል ሒለትካ ወበክትካቱ ለዐለ። ምን ከሚን ደባባት አባይ እግል ንፍገር ክምሰል ቀረብናቱ ገሌ ደባባትነ ለዐረየ። ምናተ፡ ለሐርብ ካርብ ዐለ።’ደባባትነ መጸአየ’ ለልብል ሐሬ ለሰምዐናሀ ህግያተ። ‘ሕደገነ ያኪ’ እተየ ሽሩባት ዐለየ ከአዜ መጽአ’ ዲብ ልብል እሊ ክሉ ሙናድል ጪጭ ቤለ…።
እታከዩ ለዐልኮ ገብረ-ሲለ ወቅት እንዴ ነስአ መጸአ። ደሐን መሳሪፍ ይአዘዘ እዬ ምንገብእ እብ ቅሩቼ አትሓልዩ። አማን ተሐይስ፡ እዬ እንዴ ረሐማቱ ወለ ለወሕደትነ ፈቴ ልትፈረግ እዬ ይዐለ። ዲብ እትገራገም ለአቅበልኮ እተ አምዕል ኢትዘከረኒ። ጠለብዬ አትመመ እግልዬ። ገብረ-ሲለ! ምስለ ፍቲት ብጥረቱ ወሱሰቱ ትፈንቴኮ ምኑ። ምን ገጽ ምሴ መኪነት እንዴ ታኬኮ ሴፋዬ ጸዐንኮ ከአስክ ገረግርዬ ትወከልኮ።
ካልኣይ ክፋል
editዲብለ ሳልፋይ ፋሽል ህጁም፡ እምበለ መብዘሖም አንፋረ ለሰድቀት ቦጦሎኒ 23-1 ብዕዳት ውሕዳት ላተ ብዙሕ ኢተአዘየ። ዲብለ አወላይ መዓል፡ ሰበብ ደባባት ሚ መታክል ክምሰል ሳድፈዮም ለኣመርናሁ ይዐለ። ሐቆለ እግል ክሉ ሙናድል ለነከደ ሳልፋይ ጀርቤ ላኪን፡ ዲብ ክሉ እብ ክል ውሕደት ለገብአ እጅትመዓት፡ “ለዐመልየት እግል ትደገም በ፡” ለልብል መትነካድ ለተሓበረ እቱ ረአይ ተንከረ። “….ሹሀዳነ አውጌት ክምሰል ጸበጥናሀ፡ ማርሰ-ተክላይ ነሐምስ ክምሰል ህሌናቱ ለለአምሮ። ምን ሐዲስ ዲብለ ትሳረሐነ ምኑ ሰዋትርነ እግል ነአቅብል ዐገብ!” ለልብል ሀገጊት ደጋገመ። ለሳረሐካሁ ጋሸ ኢለአቅብለከ
ክምሰለ ልትበሀል፡ ሙናድል እግለ ምን ሐዲስ ዲብ ሰዋትሩ ለአቅበለ አባይ እግል ልርአዩ ሰኒ ወአማን ከርሀዩ።
ሐቆ ወሬሕ፡ ዮም 18 ማርስ 1984፡ መጅሙዐት ሀንደሰት ገረግር ምን ሐዲስ አስክ ሕሊል አልጌነ አቅበለት። አናመ ለመስኡልየቼ ዐለ እቅትሳድ መጅሙዐት እግል ብዕዳም እንዴ ሰለምኮ ህዬ ምስለ ትበገሰው ትብገስኮ። ለሳልፋይ ህጁም ደባባት እግል ልሕለፉ ምን ሕሊል አልጌነ ለፈግረ ድድ- መካይን ወደባብ አልቃም፡ ዲብ አካነቱ እቅቡል ዐለ። ምን ሐዲስ እግል ልፍገር ህዬ ናይ ምሴት ሐቴ ሀላክ ጠልበ። ምናተ ቀደምለ ህጁም ዲብ ገሮብ እግል ልትከለቅ ለቀድር ወሱክ ጸገም ህለ። እምበሌሁመ ዐስር ዶል አልቃም ደፊን ወአፍገሮት ላምዳሙ ዐልነ። ወሒዝ ከረም አግደ መለሀይናቱ። እንዴ ከምከመ እግል ኢልንሰአነ ቴለል ዝላም ወውሒዝ ዝያደት እንታብዕ። ዲብ ድዋራትለ አልቃም ለደፈነ እተ አካን፡ ሕስ ጅጊር ሰምዐከ ምንገብእመ ዲብ ትዳገነ ለትውዕል።ዶል ለሃቡይ ድድ-አዳም አልቃም እንዴ ኬደት ትጀለፍ።
ፈጅሪተ ናይነ አልቃም እት ነአፍግር ለትመዬነ እተ ላሊ፡ ዲብ ድፈዕ ለዐለ ሙናድል አስክ ዐስተር አንቀዕረረ። ሐት ሐቴ ዶል ሌጠ ለልትረኤ ቴለል ምህም ሐወጸ - እሙን ሳትር ሙናድል። ለሃባት ፌርቅ ለዐለት ዐስተር እብ ደበኒት ጸላይም ወጊም ትገልበበት። ረቢ ‘ጻብጣመ ለህሌኩም እሳት ከፌኩም’ ለቤለ መስል። ሳዐት 12፡30 ናይ አደሓቱ ለዐለ። መዳፍዕነ - መዳፍዕ ዴሽ ሕርየት፡ እብ ጀሀት ጀሀቱ እግል ልጀምጅም አምበተ። አንፋር ክቡድ ስለሕ አሰልፍ ኣስራም እቱ ለዐለው አካናት ወቀረው። አደሐ ምድር ዴሽ አባይ እንዴ ትጸበሐ እስትሩሕ ዲቡ ለዐለ ወክድ፡ ለክምሰል እሳት ለለአነድድ ምድር ወዐስተር ለትሐምርግ ምስተንክራይት ሒለት እግል ተሀሌ ስኢ ይዐለ። አባይ፡ ሐቆለ ሳልፋይ ህጁም ፋሽል፡ ወሬሕ እትለ ኢገብእ ዴሽ ሸዕቢ፡ ምን ሐዲስ እንዴ ትወለበ እግል ልህጀም ቀድርቱ ለልብል መስኢት ክሉ ረአሱ ይዐለ እሉ። እብሊ ህዬ እተ ምዕል ለሀ አምሱይ “በራስ” ዲበ ትትበሀል ሽብህ ድጌሁ አካን፡ ዕፌ ዓዳት እግል ለአቅርብ ዲብ መዳላይቱ ለዐለ። ምን አዲስ አበበ እበ መጽአት ፍርቀት ዓዳት ለቀርብ ዕፌ አውረሐት አው ሰኖታት እንዴ ዐለብከ ለትረክበት ሐቴ ናይ ፈረሕ መናሰበት ተ። አገር ዴሽነ አምሱይ እግል ኢልክሰል ሽውየ ‘ቀሸው’ ቤለ።
ዲብለ ከደን ለሀይ፡ ሐቆ ረዪም ወቅት ደሚርከ ለተትሐድስ እቱ በርናምጅ እብ መስኢት ዛይድ ዲብ ትታኬ፡ ዲብ ናይ ሕልም ጀነት እት እንተ አመተ ኢተአመረት ዲብ ናይ አማን ጀሀነብ እትየት አክል-አዪ ገብእ ትደቀብ! 130,
122 ሚሊሜተር መዳፍዕ አባይ ረድ ፍዕል ሀበ። ወድ-ከባብ “ዲብ ብለቅ ትጸገዕ ዲብ በዐት እቴ” እግል ሊበል አምበተ። መጅሙዐትነ፡ ዲብ ሕግስ
ዕንክለት ሰላም እንዴ ትጸገዐት ታኬት። መስኡሊን እግል አንፋሮም “ትጸገዖ” ዲብ ልብሎ ኖሶም ኬን ወእንዜ ዲብ ልደወኮ ልትገናበው። ዲብለ እት ቀደምነ ኬን ወእንሰር ልብል ለዐለ ወድ-ከባብ አቅመትኮ። አነ ወህቱ ምስል ምን ከበሰ እንዴ ትቀየርነ ዲብ እለ ጀብሀት ለመጽአነ። ዲብ ቀበትለ ሐምስ ሰነት ደምቀቱ ክሉ ረአሰ ብርሕት ዐለት። ነፍሱ ወሒለቱ ላኪን ኢተምተመ። ለጥልፍሕ ብህል አንፉ እንዴ አሸርከ ‘ኣንፍ ማግ’ ቴልካሁ ምንገብእ እግል ልካይደካቱ ለለሐዜ። ሽሂድ ሀብተስላሰ (ጎደይቲ) ልትደአሉ እት ህለ “ማግ” ቤለዩ ወክናየቱ ገብአት። ማግ፡ ስናዐት አምሪከ ላተ መኪነት ዐስከርየት ተ።
ምድር ለበልስ ዘብጥ አተላለ። ናይ ጅማዐትነ ወአባይ ለኩፍ መዳፍዕ እብ መሸንገልነ ሐልፈ። ጋድም እምሀሚሜ አባይ ክል-ዶል ልትመከሕ እቡ ለዐለ እብ ደባባት ወመዳፍዕ ለረግሐዩ ቱ። እብ እንዴ ደምነ፡ ‘ህቶም ናይ አድብር፡ ሕነ ህዬ ናይ ጋድሞታት መናቢት ሕነ’ ቱ ልብል ለዐለ። መትመክሕ ውዳቅቱ ልትበሀል።
ደባባትነ ወመካይን ድሩዕ እበ ልግዕር አክራኑ እብ ሕሊል አልጌነ ሸበየ። ምን ጥያራት እግል ልትሐበዕ ‘ሸልዕ፡ እልብ ወድህን’ ለልትበሀል ጥናብ እንዴ ትገልበበበ ገጹ ቀደም ለአራብድ እት ህለ፡ ዲብለ ሕሊል ለዐለ ዕጨይ ጋምል ዐዳይ ኖሱ ልትሐረክ ለህለ መስል ዐለ። እብ ሐት-ሐቴ ዐለብክወን። ለደባባት ወለመካይን ሰማን በጽሐኮ። ስልስል ለእገሩ ደባባት ወጎመ ለእገሩ ኣንፊብያን ቱ። እክለን ለገብአ እብ ሐላይል ሸግለት ወወድጋን ክምሰል ለሀልየ ህዬ ሸክ ኢወዴኮ። የምክን እብ ምግብ ዐነክል መሬሕ ወፍጻሜታት ለለአትያመ ኢልትሐገለ እንዴ እቤ ጌመምኮ። አባይ 30 ለገብእ ደባባት፡ አክሉ ለገብእ መካይን ድሩዕ ክምሰል ዐለ እሉ እብ ሕፍዝ ለተከዳቱ።
“የለ ሰፍ ጽበጥ!” ወድ-ከባብ እብ ዐቢታዩ አዋምር ሀበ። እንዴ በድሬነ ህዬ ሸንከት ጽርግየ ገጹ ሐልፈ።
መጅሙዐት ደባባት ዲብ ቀደምነ በጥረት። ሜርሐት ፈሳይል፡ ገሌ መድፈዐጂታት እንዴ ዐረዎም ትከረው። ዎሮት ምነ መድፈዐጂታት ዲብ ባክ ደባባቱ ምስለ ዐለውቱ መስለኒ፡ “ሪም እንተ ጅነ አዳም ጼንየ ህለ እለ ደባበቼ፡ ዮም እግል ዘማች እብ ርሳስ እንዴ ኢገብእ እብ እገርዬ እግል እለምጨንቱ…” ቤለ ሽውየ እንዴ ለአትሳቅር ወልትመከሕ። ተህዲድ ሰር ሒለትቱ ሰበት ልትበሀል አርወሐትከ እግል ተአትራዴ ሰኒ ሴዳይ ቱ።
ለሰብ ደባባት ክሉ ረአሱ እግል ልደንግሮ ለሐዙ ይዐለው። “ዮም ላተ እግል ልካዩደን ቱ መስለኒ” እቤ። እበ ለሐልፈ ደማነት ለዐለት እቱ ኤማኖም ህዬ አናመ ኤማንዬ ዐስተር በጽሐ።
ሸዊትሰብ (ወድ-ከባብ) እተ ደባባት እግል ልወዘዐነ አምበተ። አስክዬ አቅመተ። “እንተ ዲብ እለ ገበይ ጽነሕ። መካይን ምን ጽርግየ እግል ኢልሽከፈ ሐብር።” ቤሌኒ እትሕጭር እንዴ አበለ። ደንገጽኮ….ልብዬ ዝያደት ሀንደገት። አመት እንዴ አለብዬ አሰአሌኒ። ለይፋሕ ሽዑር እግል ተርኤ ለለትዐግበከ ኢኮን። ለመትሐራጋም ላኪን ናይ ካልኢት ወቅትመ ኢከልእ። ለልትሀይበከ አማውር ዐንደል ሶመ ዲብ ጠምጥመከ ቀርድዖቱ ሌጣቱ። ሰበቡ ህዬ እብ ሰበብ ለቀም ለትጀሬ ብቆት እምር ሰበት ተ። ለድዋራት እብ ተናናት ደባባት ትገልበበ። ደባባት፡ ከረ 40 ሚሊሜትር ለልትሰሐብ መዳፍዕ ለጸዐነ መካይን እንዴ መርሐየ ተሀርበበየ። እብ ብዝሔለ ስለሕ ትፈከርኮ። “እት አየ ዕቁር ለዐለ ስለሕቱ?” ህዬ እቤ፡ በሊስ ለለሀይበኒ እንዴ አለብዬ። ሸፋገት ናይለ ሰዋጌንለ ምካይን፡ ‘ሐቴሀ ህሌት፡ አው እግል ለአትርፉናቱ አውመ እግል ነአትርፎምቱ፡ ለልብል መስለ። እበይንዬ ተረፍኮ። እብ እንክር ቀደምዬ ዕንክለት ሰላም ምነ ጋድሞታት ሓብዐቼ ሰበት ዐለት ምን ቃብል ለአነጽሩ ይዐለ እዬ። ለለሐልፍ ክምሰል ሐልፈ ሕሊል አልጌን መስኩበት ዐሽለት እቱ። በዐት እንዴ ሐዜኮ ዲበ አቴኮ ወእብ ስምጬ ገአኮ።
ክርን ዘብጥ ክምሰል መበሽራይ ኬር እብ መልሃዩ ኬን እት ቀርብ ሬመ። ቅያደት ዴሽ አባይ ዲብ ዎሮት ስልስለታይ ድፈዕ ሌጠ ለደምነው ይዐለው። ሐቆለ አግደ ድፈዕ፡ ክልኦት ብዕድ ድፈዓት ዐለ። ክል ዕንክለት ዲብ ሕግሰ ወርሽመተ ሰዋትር ወሕፈር ዐለ። ዐሳክሮም ዲብ ዎሮት ድፈዕ እንዴ ከምከመዉ ናይ ሞት ወሐዮት ሐርብ ዲብ ወዱ መራነቶም ክምሰል ትከዔት እሙር ዐለ። ሳዐት አርበዕ፡ አልዐስር ሙጀርሒን እብ ዎር-ዎሮት ዲብ ልትመንቀሾ ሕሊል አልጌነ በጽሐው። እግል ወድ ስርየቼ ሰለሙን ሀይሌ (ሸቀልቀል) ረኤኩዉ። ዲብ ስጋዱ እንዴ ተዐሸበት ለተአሰረት እዴሁ እት ነሐሩ ዓጽፈ ዐለ። ሰሌ፡ ዲብ ሐርብ ክምሰል ልባን ለጼነዩ አብሊስ ልተርከሽ። “ጅማዐትነ አየ በጽሐው?” ቴለል ጅርሑ ክምሰል ኣመርኮ ትሰአልክዉ።
“ዕርዲ ኮማንዲስ ሐልፈው፡ አስክ እምሀሚሜ አተላለው።’ “ዕርዲ ኮማንዲስ ህዬ ጸበጥኩሙ?”
“ትጸበጠ፡ ወለ ከረ መድሂጤ፡ በራድ ወቀርመ ጽቡጥ ገብእ። ሰለሙን ወድ- ግደይ እግሩ ጅሩሕ ህለ…. ሰበት ኢቀድረ ሐደግኩዉ።”
“ዲብ አየ ሐደግካሁ?” “ገበይ ሳዐት ገብእ፡”
ሰለሙን ውግ-ግደይ ደረሳይ መድረሰት ሰውረት እትገብእ ምስለ እተ ወክድ
ለሀይ ምን ምግባይት አካን ሀንደሰት እግል ሰዳይት ለመጽአዉነ ዐለ። ክመ ልትአመር አንፋር ሀንደሰት ወቀይከ ተረግ እንዴ አበልከ ምስል ቅዋት እንዴ ተሓበርከ ህጁም ኢለሐዱጉ። እሊ መዋዲት እሊ ሐሬ ዲብ ወክድ እጅትመዕ ዲብ ዐገብ ወአትዐገቦት ነፍስ ልትከሬ… ለትሰሜዕ እዝን ላኪን አለቡ። ምስል ወድ-ግደይ ዎሮት ብዕድ ሰለሙን ለልትበሀል ጅሮሕ፡ ነፈር ቅዋት ጸንሔነ። ሰለስ ሰለሙናት ሱድፈት ምስል ክምሰል ትጃረሐው ተዐጀብኮ። እግል ወድ- ግደይ እንዴ ረፍዐክዉ ትብገስኮ። ነፍሱ ታመት በጽሕ ቱ። ለእለ ሐድገ እቼመ አለቡ። ዲብ ክል ምእት ምትር እት ዓርፍ ሕሊል አልጌነ አብጸሐክዉ። ህቶም እበ ገበይ ለሀ እንዴ ወደው ገበይ ቀብር ወአት ጸብጠው።
ምድር እግል ልጸልምት አምበተ። ምያየት እት ዕንክለት ሰላም ለሔሳ ቱ። እትጀሀለ ሐርብ እግል ትታቤዕ ሰበት ትቀድር። እንዴ እተ ዕንክለት ይዐርግ ምስል ውድ-ፍሬ ነፈር መከናይዝድ ትዋጀሀነ። ወድ ምስልዬ ዓቢ ላቱ ወድ ቼንትሮ ቱ። ህቱ ዲብለ ውሕደቶም ሐጺን ለሳኔዕ ቱ። ፈርድ ዕንዱቅ ርኤክዉ። አነ ወህቱ ምስል ዲብ ዕንክለት ሰላም ፈገርነ። ሐርብ ልሰዕ ሰበት ይዓረፈ፡ ክርን ዘብጥ ሸንከት እምሀሚሜ ገጹ ትጄቀቀ። ክርን መዳፌዕ እበ ተለል ለልብል በርሀቱ ምን ኢገብእ፡ ክርን ስለሕ ከፊፍ ላተ ለሰመዕ ይዐለ።
ወድ ፍሬ፡ “ዐነክል አምበሳደር ወንያለ ላተ አዜ ጽቡጣት ለሀልየ፡ ተሐት ዲብ አነ ባካተን ሽእጋም ዐለው” ቤሌኒ። ምን መስኡሊን ለሰምዐዩቱ እንዴ እቤ ጌመምኮ። ፈርድ፡ ዲብ ደረጀት ቃእድ ስርየት ለሀለ ነፈር ለልትዐንደቁቱ። እተ ምሴት ለሀ፡ ሳዐት ሴዕ ናይ ላሊ፡ ለዘብጥ ሽውየ ሀድአ። ሕናመ ድዩራም ሰበት ዐልነ፡ ብላይነ እንዴ ፈተሕነ ሰከብነ። ዲብ ስካብ ጥዑም እት ሕነ ላኪን ምን ሐዲስ ዘብጥ ድቁብ ናይ መዳፍዕ ምድር በለሰ። ወድ-ፍሬ ሳዐቱ አቅመተ፡ 11፡20 ላሊ ዐለ። ለቀናብል ልትከሬ እቱ ባካት እበ በርሀት እንርእዩ ሰበት ዐልነ ረዪም ዐለ። ወድ-ፍሬ፡ “እሊ ሐርብ አስክ አውጌት ገጹ ድሩይ ህለ መስለኒ፡” ቤለ ፋሬሕ ወልውቅ ዲብ እንቱ።
ዲብ ክል-ሳዐት ቀሸው እምብል ወእበ መዳፍዕ ህዬ ምን ሐዲስ ነሐሶሴ እት ህሌነ፡ ምድር ፈራጅ ቤለ። “አላላ ሐቴ ርሳስ እንዴ ይአፈግር እግል ልትመም?” እንዴ እቤ ነፍሼ አትሓመቅኮ። አምጸ።ት መጅረሒን ወቀቢር ሹሀደእ ሽውየ ለለሐድጉ እትከ ሽዑር ህለ።አውቄኮ ሰበት ትብል። ሐርብ እብ ከበር እግል ትስምዑ ዐዛብቱ። ክርን ዘብጥ ምድር እንዴ ኢጸብሕ ሀድአ። ሐቆሁ በርሀት ጸሓይ ጽልመት ላሊ እግል ትበድል ይአደገት። ‘እሊ ምድር ሚ ገብእ ወልደ?’ ምስል ወድ-ፍሬ ሕድ ዲብ ንትሰአል ምን ተሕሊላት ዐድ ኢትገሴነ።
መካይ ኬን ወእንስር እት ልብል አክራናቱ እግል ልትሰመዕምን አምበተ። ምን ዕንክለት ሰላም ገጽነ ተሐት አድሮሬነ። እግለ ሰብለ መካይን፡ “ምን ገበይ
ኢትፍገሮ” ለትብል ሐብሬ እብ ትሉሉይ እግል አስእል ዐለ እዬ። ለተሀየቤኒ ንኡሻይ ወቀይ ዲብ እቀብብ፡ “እትለ እበንይዬ እግል ልሕደገኒ” እት እብል እግል ቃእድ መጅሙዐቼ እብ ልብዬ አምረርኩው። ለገበይ እብ ክየድ መካይን ዝያደት ዲብ ሐቴ ዐባይ ስከት ብድልት ዐለት። “ከላስ እንዴ ዐሬክዉ ቀይረኒ ኢበሉ?” ዲብለ ልብል ፍክር በጽሐኮ። ሳዐት ሰቦዕ እስቡሕ፡ ጸሓይ እብ ረአስለ ጋድም ለፋይሕ ቅብለት ሳሕል ሐወጸት። መካይን ተንዚም፡ ክምሰል እሊ ተካሲ ዲብለ ገብአት አካን እንዴ ጸንሐከ እግል ተአብጥረን ወትጸዐን እተን ምሽክለት አለብከ። እተ ዶሉ “ኤፋ” ለጅንሰ መኪነት እንዴ ትጸዐንኮ አስክ እምሀሚሜ ገጬ ተሀርበብኮ። መዐስከር አውጌት እስቡሕ ሳዐት ሐምስ ክምሰል ትጸበጠ ዲብ ረአስለ መኪነት ክምሰል ዐረግኮ ሰምዐኮ።
ዲብ መዐስከር እምሀሚሜ፡ እንዴ ትሰርሰረው ለገይሶ አሲሪን ረኤኮ። ምን አርበዐ አስክ ሕምሰ ለበጸሖ አስሪን እብ ሰለስ ሙናድሊን ልትጌለሎ ዐለው። ለዐሳክር ኤማኖም ምድር ሰበት ሸወጠ፡ ናይ ሀረብ ፍክር ይዐለ እቶም። ብራሾ ማይ ምን እዴሆም ኢፈንተው። እግለ ረአው ሙናድል ‘ታጋይ ወሃ - ተጋይ ውሃ’ ሌጠ ልቡሉ። ዲብለ መዐሳክሮም ለዐለ መምተለካት ልሰዕ ነድድ ዐለ። ቅያደት ዴሽ አባይ ዲብ እምሀሚሜ፡ እተ ምሴት ለሀ፡ ሄሰት ዐባይ እግል ሊደው ፋይሕ መዳሊትስስ ክምሰል ዐለ እሎም ሸዊትሰብ ሐሬ ደግመ እዬ። ዲብለ መዐሳክር ቅያስ ለአለቡ ስተይ (ቢራ)፡ ጽብሕ፡ አስክ ለኢተሐረደየ አባግዕ ጸንሐዮም። ለቀደም ወርሕ ለፈሽለ ህጁም እት ወርሑ እግል ለዐዩዱ ለአዳለወ ሄሰት ተ ለዐለት።
አነ ገጽ ቀደም ኢገብአ ምንገብእ፡ ዲብለ መዐሳክር እግል እሽከፍ ንየት ይዐለት እዬ። ወድ-ከባብ ለብእቶም ገሌ አንፋር መጅሙዐትነ፡ ለዲብ ሰነት 1980 ለትደፈነ ድድ-ደባብ አልቃም አመቱ እግል ልደው፡ እግል መካይን ወደባብ ደማን እግል ልክለቆ ዲቡ ታርፋም ዐለው።
ምን እምሀሚሜ እንክር አውጌት ልትቀደም ለዐለ ደባባት ረከብኮ። ዲበን ክምሰል ትጸዐንኮ ፋሽ ወሐበን ትሰመዔኒ። ሀንደሰት ደማነት ደባባብ ሕነ…. እት ኢኮን እብ እገር ሸፈሕ ልብሎ ለዐለው ሙናድሊን ሑዳም ኢኮን። እተ ዶልዬ ርሱዐ ለዐልኮ ሕላየት ዲብ አፉዬ ጠብሽ ትቤ እዬ “ኢትሀብ ምንዬ ሳዐቼ…. እመጽእ ህሌኮ እምዬ ዋልዳይቼ! እሊቱ ሐቴ ምን ጀብሃት አባይነ መቅበረተ ተመት። ዲብ ነቅፈ ወሐልሐል ለዐለው ጅማዐትነ ክእነ ናይነ ወደው ምንገብእ፡ ከላስ ሚ ተርፈ! ለነኣይሽ መዓሳክር አባይ ዲብ እንደምር አስክ ዐዶታትከ መረሾት ቱ። …” ዲብ መሸንገለ ደባበት ዐባይ እንዴ ገብአኮ ሚ ይሐሰብኮ! ወእት አየ ኢበጽሐኮ! ለአምዕል ቀዳሚት ለትጸበጠየ ዐነክል አምባሰደርወንያለ እንክር ድማን እንዴ አትሌነ ሐለፍነ። ለብሩር ጋድም እት
ክል አካን ለትማደደ ገናይዝ ዐሳክር አባይ ወለነደ መዐደኒታት ቅያስ ይዐለ እሉ። መዐስከር አውጌት ሸአግናሁ። እሳት ለትቀረሐት እቱ ድጌ ዐቢ መስል። ዲብ መንገአት አውጌት፡ ዲብ ውቁል ዐነዲ ለትሰቀለ ናይለ ክፈል ዴሽዴ ስሜት ለትከተበ እቱ ያፍተት ረኤኮ።
ምን ደባበት እንዴ ትከሬኮ ዲብለ መዐስከር እግል እትጅወል አምበትኮ። ጽዋሮም እብ ግሬደር እንዴ ወደው አቅረት ክዉናሙ ዐለው። ለናይ ዙባጥ መሳክብ ሰኒ ለትሸቀ ሰበት ቱ ግሩም ቱ። ዲብ ቀበትለ መዐስከር ለህለ አብያት ክምሰል ረኤኮ ሰኒ ተዐጀብኮ። ግሩም ሳሎናት፡ እብ ናይ አፍራድ መምተለካት ለትመለአ፡ ክሉ ለለአጭረዋርሕ ዐፍሽ፡ ለጸብጠ ዐለ። “እሎም ላተ ዐሳክር እግል ልትበሀሎቱ?”እቤ ሰበት ትፈከርኮ። ምን ክል ቅዋት እንዴ ትወከለው ለተርፈው ሙናድሊን፡ ለምህም መምተለካት ምነ አካናቱ ዲብ ሸኑኩ ረኤኩዎም። ገሌ መስኡሊን “የለ ርፈዕ፡ ለዐርቀ ህዬ ልልበስ” ዲብ ልብሎ ሰምዐኩዎም። ክምሰለ እተ ሳልፋይ ህጁም ለሳድፈ ፈሸል፡ አዜመ እንዴ ሐደግናሁ እግል ኢነአንስሕብ ምኑ ሰበት ፈርሀውቶም መስለኒ።
ዴሽነ ዴሽ አባይ እት ለሀልች ክራይ በጽሐ። አነ ህዬ ‘እንሰር ርተዕ’ ለልብል መስኡል ይዐለ እዬ። እተ ዶሉ አምበል ዐረዮት ዴሽነ ብዕድ ይአትዋየንኮ። ‘ኢተሀብ ምንዬ ሳዐቼ..”ለትብል ሐቴ ረአሰ ፍቲት ሕላየቼ እት ሐሌ አዜመ እት መኪነት ትጸዐንኮ ወገጽ ቀደም ትሀርበብኮ። ክራይ ምን አውጌት እንክር ቅብለት ምፍጋር ጸሓይ፡ ምን ማርሰ ቴክላይ ህዬ 18 ኪሎ ሜተር ራይመት ለህሌት አካን ተ። ዲበ ጋድም ሐቴ ማይ ለብእተ አካን ህታተ። ምን ቃብል ምስለ ከረቢት ክራይ ዲብለ ለአተቅብል ጋድም፡ ዴሽነ ክምሰል ዐሬክዉ ሀያይ እቤ። ምንለ አስክ እለ እት እብል እግለ ጅቁፍ ለዐለ ዐውቴታት እት ዐልብ እግል ነፍሴ አስአልክወ። ‘ምነ ህሌከ እተ አካን ኢትሕለፍ’ ለልብል አማውር ተሐላለፈ። አባይ ናይ ደንጎበ መዳፈዐቱ ዲብ ክራይ እግል ልግበእ ቀድር፡ ምንኬኑ፡ አስክ ማርሰ ቴክላይ ምዱድ ጋድም- እግል ልዳፌዕ እቱ ለቀድር ዐነክል ይዐለ እሉ። ደባባትነ፡ ሰበጣናት መዳፈዐን አስክ ክራይ ወጀሀያሁ። ክሉ ሙናድል አመት ከብዱ እግል ሊዴ ለዐል ወተሐት ልብል ዐለ። ምን ሰሩ መጃምዕ ስቃጥለ ወጉስማጥ ትከበትኮ። ስቃጥለ እንዴ ፈተሕከ ሐምሌ ገብአ ምንገብእ ቱ እግል ትብሉዑ ለትትናየት - ዲብለ ሰቦት አካን ማይ ወነብረ ሰበት ከሬዕ እግልከ። ስገ አው ሽሮ ገብአ ምንገብእ ጽምእ ወስክ እትከ።
ዲብ ቀበትለ ዐለ መሳድድ ማይ፡ ቦጥ ማይ ዲብ ትወዜዕ ረኤክወ። ጀሪካናት እንዴ ጸብጥከ አስከ ሰዐይ ገብአ። ሐቆሀ ጃዝ ለትወዜዕ መኪነት መጽአት። ለካቤት ለትትከሀል ይዐለት። ገሌ መጃሜዕ በለሊት ዲብ ከተክት እንዴ አስረየ ምን እንጮጨሓይ ጸሓይ ዓዘለየ። ገሌ ግረ ለዐለው ሙናድሊን ህዬ ውሕዳቶም
እግል ልሕዘው ክምሰል ንዋይ ሕባራት ኬን ወእንሰር አንጎገው። አመተ ኢተአመረት፡ ክልኤ ጥያረት ሐርብ እንዴ ትደሀረየ ሐልፈየ። ዲብለ መሐብዒ ለአለቡ ጋድም ለገብእ ሰበት ይዐለ፡ እብ ሸፋግ ትፈንጠርነ። አናመ ክምሰል አዳምዬ እንዴ አንቀዕረርኮ አስክለ ጥያራት አቅመትኮ። ድድ-ጥያራት ረሻሻት ለጸዐነየ መካይን ለጸብጠው አንፋር ሜከ ልትረገሶ ረኤኩዎም። ስልሖም እንዴ አዳለው ታከወን። ለጥያራት ምንመ ሆበለየ ኢለክፈየ። አንፋር ስለሕ ክቡድመ ሰበብ ይሐዘው እተን።
ዶል-ዶል ሓለትለ ጥያራት ለአትፈክረኒ። እግልሚቱ ለኢለክፈየ አስክ እለ ለኢበልስክዉ ሰኣልቱ። የምክን ዴሽነ ወዴሽ አባይ ለዐለ እቱ ባካት እግል ልትፈረግ እለን ኢቀድረ ገብእ? ኮንዶእ! እላመ ይአከድኩወ።
ለአምዕል ነፍስከ ለተአከርህ ካቤት ዐለት እተ። እብ ፈወራን ዲብ ቅያብ ለአተ ሙናድል ላኪን ይዐለ። ሙናድል አመት ከብዱ ወዕንዳቄሁ ወደ። ዲብለ ከተክትለ አቅበ እንዴ ትሳቀቀ ህዬ ታከ። አናመ ክምሰል አዳምዬ ዲብለ ዕዜላይ ሐዋን ባልሰት ለዐለት ክትክተት ረአሼ አድነንኮ። አስክ ምድር መሴ ህዬ ታኬኮ። ዘብጥ ንዩት ምንመ ዐልኮ ናይ በገስ አሻይር ላኪን ኢረኤኮ። ምስለ ኢተአምሩ ዴሽ እበይንከ አንጎጋይ አጊድ ትመሽጎ። ምን ሰልፍዬመ ቀይድ በተኮ እት ኢኮን እግል ሕለፍ ለሰምሐ እግልዬ ይዐለ። ለዲብ ሕሊል አልጌነ ለረፍዐክወ መስኡልየት ክምሰል አትዋየንኮ ከርተፍ እቤ ወዲብ መኪነት ትጸዐንኮ። ዲብ ቀበት ደቃይቅ ዲብ አውጌቼ ጠበሽ እቤ። መዐስከር አውጌት እብ አርዛቅ ልባስ ወነበረ ርጉሕ ጸንሔኒ። እስቃጥለ፡ ፈርማጆ፡ ሐሊብ ዕለብ… ምነ እሉ ትሸነሀከ ሕሬ ወክሬ ገብአ። ምሴት እብ ግዲደ ለእሉ ሐሬኮ እቡ ከብጄ መልአኮ። ምን እናድል ዲብ ዓርፍ እግል እሽቄ እት ኢኮን ዲብ ዓርፍ እግል እብለዕ እሊ ናይ ሰልፍዬቱ ለዐለ። ኬልም ነፍስ እግል ሐምስ ሰነት ለኢረክበተ ሙነት እትለ መደት እለ ተአወከተ። እተ ምሴት ለሀ ሳዐት 11፡30 እብ ጀሀት ክራይ ዘብጥ አስተብደ። ለህጁም ናይናቱ ሚ ናይ አባይ? ሐቴሀ ቀዌኮ። ሐቆ ክሉ እሊ ፈነ ወደማር ሒለት አባይ ሬሕ እግል ትብለስ መስኢት ይዐለ እዬ። ክምሰል ዐስከሪ ላኪን እግል ትትሸከክ ላዝምቱ። ለዝያድ ክልኤ ሳዐት ለጸንሐ ዘብጥ ድቁብ፡ ሳዐት 2፡45 ላሊ ሀምደ።
ፈጅራተ ብሸራት ዐውቴ ትሰመዐት - ክራይ ተሐረረት። እስቡሕመ ሐርብ አተላለ። አሰልፍ ዴሽ አባይ ህጁም ሀረሰ። ዴሽነ ላኪን እንዴ በድረ እብ ህጁም ምዳድ ሰበት ትከበተዩ፡ አስክ ማርሰ ተክላይ እግል 18 ኪሎሜተር አትጋለበዩ። ለበዝሐት ሒለት አባይ ምን ማይት እት እሱር ገብአት። ሰር ህዬ ዲብ በሐር እንዴ አተው አንተሐረው። ቃእድለ ጀብሀት ለቴናንት ጀነራል ሑሴን
አሕመድ፡ ሑዳት ደባባት ወመካይን ድሩዕ እንዴ ጸብጠ ምን ማርሰ ተክላይ አስክ ማርሰ ግልቡብ ገጹ ተረግ ቤለ።
ሐቆ ሰለስ አምዕል፡ አንፋር መጅሙዐትነ፡ ዲብ መዐስከር አውጌት ተአከብነ። እብ ጀሀት መሓዛት ሸግለት ወወድጋን ለአተው እንዴ ኢተርፎ ምስልነ ተሓበረው። ወድ ከባብ፡ ሙሉጌታ (ቀራቂረ)፡ ተስፋንኪኤል (አባ-ጎይለ)፡ ክብሮም (ልሕቲት) መሐመድስዒድ (ቲናይ)፡ ዑመር (አቡዐምረ) ወብዕዳም …. ክል ነፈር እበ መጽአየ ልባስ ጀዲድ ለበሰ። እበ ናይ ዐውቴ ፈርሐት አንያብ እግል ሸማል እግል ልትቀለዕ ሕንከቶ ደአል ከፈዩ። ዲቡ ለዐለ ቢራመ ሑድ ኢኮን። መጅሙዐትነ ቢረ እግል ትቀራዴዕ አምበተት። ዲብለ ቅያስ ለአለቡ ቴፓት (መሰጀላት) አሽርጠት ዲብ ተሐሬ ወትከሬ ናይ ሱዳን፡ ናይ እንግሊዝ፡ ናይ ትግርኛ ወአምሐርኛ፡ ዛርከ ለቤሌካቱ እንዴ ወለዐከ ክስከስ ገብአ። ቢረ እንዴ ይእናድል ቀደም ስስ ሰነት ክም ሰቴክዉ ርኢሁ ይአነ። አክል እሊ ሴትያይ ምንመ ይዐልኮ ዲብ ናይ ፈርሐት መናሰበት ላኪን እጨርብቡ ዐልኮ። ቀደም አዳምዬ ህዬ ዲብ ሐፍን ልዘከረኒ። አሲሪን ዐሳክር እብ ቀደሜነ እንዴ ሐልፈው ዲብለ ጋድም ዝርኣም ለአስመነው። ገሌ እበ ቢረ ለትረይሐው ጅማዐትነ ምነ እስቃጥለ እንዴ ነስአው ናወለዎም። ለአሲሪን ህዬ ምን ሕድ ትሻተፈዉ። ለማሌ ማሎም ለዐለ ሴፈ! ለቢረ ህዬ ዲብ ደብር በራስ ሄሰት ዲብ ወዱ እግል ልሰተዉ ለተሐሰበ ዐለ። ረቢ ብዲበ እድንየ ክእነ ዕዛል ምሴ ወፈጅርተ።
“ዐጀብ ውላድ አስመረ፡ እግል እሊ ሽን ለልጥዕምቱ ቢረ ዲብ ትብለ ትዳግመ እቡ ለዐልክን፡ ምን እሊዲ ለድሙ ድሙነ ልጥዕም ማሚ?” ቤለ ዎሮት ወድ ብሩር እግል ሰልፍ መረቱ ቢረ ክምሰል ጠምጠመ። “ትም በል ስቴ፡ እንተ ሐረስታይ፡ ዲብ ክል አካን ሐተለ ትጨርብብ ዐልከ እት ኢኮን ለዘት ቢረ ምን አትአመሬካቱ!” በልሰ እግሉ ዎሮት ምን ውላድ አስመረ…..። እብ ሰሓቅ ህጥቅ ገብአ።
“ሐቆ ሕርየት ሚ ሽቅል እግል ትሽቄቱ?” ለሰሮም ጅማዐት ለክፈወ እቱ ሰኣል፡ አቡ-ዐምረ እንዴ ትከበተ፡ ‘ሙኒቺፒዮ’ ቤለ። አቡ-ዐምረ ወድ ግንደዕ ምስል መዲነት ሰኒ አምር ለቡ መለሀይናቱ።
ክብሮም ልሕቲት፡ እበ ሕሽሕሽት ሕልቅሙ፡ “እንተ ኬልም ዲብ አፍ-ቤት ማይ ከዔክን፡ ግማመት ለከፍክን ዲብ ትብል ውላድ ብዳመ ወባሪስተ እግል ትሻቅል ሐዜከ!” ቤለዩ። አዜመ ሰሓቅ ዐመረ።
“ወድ ሀይሌ ህዬ ሐቆ ሕርየት ሚ ጅንስ ሽቅል እግል ትሽቄቱ?” ለትሰአሌኒ ነፈር ይእዘከሮ… ላኪን ዲብዬ ለትወጀሀ ሰኣል ዐለ።
“ እምበል እለ አደርስ እበ ለህሌኮ ትግርኛ ብዕድ ሚ እግል እሽቄ ቴልኩኒ! መምህር።”
“እንተ ላተ ደሐን ህሌከ፡ ሽዕር እንዴ አፍገርካመ እግል ትንበር ትቀድር፡” ውላድ መጅሙዐትነ እብ ደአል ተሃገውኒ።
ገረንኪኤል አቺቺ አፉሁ ከስተ። “ዲብ ማርሰ ተክላይ ምስል ወለት ተኽሌ እግል ነሐንብስቱ መሐምበሲ አዳሊ ወለት ተኽለ ነብሲ!”
“ሚቱ መሐምበሲ ህዬ!” ዲብ ትትፈከር ትሰአለት።
“መሐምበሲ ነክሲቱ ነክሲ!”
“ግስ፡ ሚ ገብአኮ ከእብ ነስኪ ምስል ውላድ ሐምብስ፡ መንጠሎን እንዴ ወዴኮ ሐምብስ፡” ክምሰል ትቤ ክሊነ እብ ሰሓቅ በረጌዕ ገአነ። ወለት-ተኽለ ነፈር አገር ዴሽ ተ። ቍኣተ ሰበት በደ ምናቱ ምስልነ ለአስመነት።
ለቢረ እት ረአሼ እግል ልዕረግ ወቅት ኢነስአ። ሐፋነት ለከልቀቱ እቼ ሽዑር፡ ምስለ ናይ ዐውቴ አዋይን እንዴ ትወሰከ ለውቀት ከልቀ እቼ። “ኢተሀብ ምንዬ ሳዐቼ፡ እመጽእ ህሌኮ እምዬ ዋልዳይቼ….”
ሐቆ ሑድ ናይ ‘ሕጸናት’ አምዔላት፡ አስክ ድገለባይት ጀብሀት ነቅፈ ነከስነ። ሐቆሁ ሕርየት ሰቡዕ ሰነት እግል ንታከየ ክምቱ ለሐስበ ዎሮትመ ይዐለ!
ሰለሙን ሀይሌ ሸዊትሰብ (ወድ ከባብ)